Nominated Board Members for 2012

 እጩና ተጠባባቂ የቦርድ አባላት

የብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የምልመላና የምርጫ ኮሚቴ ከባለ አክሲዮኖች ጥቆማዎችን ሲቀበልና አግባብነት ያላቸውን ማስረጃዎችን ሲያገናዝብ ቆይቷል፡፡ በብርሃን ኢንሹራንስ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ አሠራር ደንብ መሰረት የተጠቆሙ ከስር ስማቸው በዝርዝር የተጠቀሱት ዕጩዎች ታህሳስ 4 ቀን 2012 ዓ.ም. በሚካሄደው 8ተኛው የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ በእጩነት የሚቀርቡ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

በዚሁ መሰረት የዳሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴው ከተቀበላቸው ጥቆማዎች ውስጥ የስም ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ለዕጩና ተጠባባቂ የቦርድ አባልነት የመረጣቸው መሆኑን ያሳውቃል፡፡

ለዳሬክተሮች ቦርድ አባልነት የተጠቆሙ እጩዎች

 1. ወ/ሮ መልክርስት ሃይሉ
 2. አቶ  አብርሃም አላሮ
 3. አቶ ሲቢሉ ቦጃ
 4. አቶ እንደሻው ካሳ
 5. አቶ ሰለሞን አሰፋ ሃይሌ
 6. አቶ ግሩም ጸጋዬ ካሳ
 7. አቶ ጃለታ ወርዶፋ
 8. ኤደን ቢዝነስ አ.ማ
 9. ዶ/ር ሳለሁ አንተንህ
 10. አቶ ፈለቀ ጥበበ
 11. አቶ ቴዎድሮስ ምህረት
 12. ጆሽዋ ሕ/ስ/ማ
 13. አቶ ገመቹ ደገፋ ጅማ
 14. ዶ/ር ታዬ ብርሃኑ ካሳ
 15. ወ/ሮ ይመናሹ ካሳሁን
 16. አቶ ሰለሞን ከበደ ሃይሌ
 17. አቶ ሚኪያስ ለማ
 18. አቶ ተስፋዬ ሙሊሳ

በተጠባባቂነት የተያዙ

 1. አቶ ብርሃኑ ወ/ጊዮርጊስ

                                                            

አስመራጭ ኮሚቴ