Awesome Stories

Upcoming Events

ለብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ምርጫ ውጤት ስለማሳወቅ

ታህሳስ 04 ቀን 2018 ዓ.ም (እ.ኤ.አ ዲሴምበር 13 ቀን 2025) በተካሄደው 14ኛው የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ዕለት በስብሰባው ላይ በተገኙ ባለአክሲዮኖች የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ተካሄዶ በእጩነት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ከቀረቡት መካከል ባገኙት ድምጽ ቅድም ተከተል መሰረት ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘረው ዘጠኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆነው እንዲሰሩ በጠቅላላ ጉባኤው ተመርጠዋል፡፡

 

ተ.ቁ

የተመራጩ

መለያ ቁጥር

የተመራጩ ስም

ያገኙት ድምፅ ብዛት

1

0252

ብርሃን ባንክ አ.ማ (ተወካይ አቶ ኤርሚያስ ተፈራ ሻወል)

264489

2

0356

ኢንጂነር ዳዊት ከበደ አበራ

184681

3

0978

ወ/ሮ ሰላማዊት ግርማ ታዬ

174671

4

0947

አቶ ሮቤል መርሻ ጫንያለሁ

157202

5

1859

አቶ አብይ መልካ ሮሪሳ

118659

6

1639

ኤደን ቢስነስ ግሩፕ (ተወካይ ዶ/ር ዝናሬ ማሞ ኃይሌ )

115703

7

1912

ወ/ሪት ትግስት ጌታቸው አረአያ

144808

8

1043

ሰካይ እስታንዳርድ ቢዝነስ (ተወካይ አቶ በረከት ወ/ገብርኤል ግደይ)

143305

9

1864

ዶ/ር ተክለዲቅ ሪባ አያኔ

93281

የብርሃን ኢንሹራንስ .. የዳይሬክተሮች ቦርድ የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ

Nomination

ለውድ የብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ባለአክስዮኖች!

የብርሃን ኢንሹራንስ አክስዮን ማህበር የባለአክስዮኖች 13ኛ ዓመታዊ  መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኅዳር 21 ቀን 2017 ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ፤ ካዛንቺስ በሚገኘው ኢሊሊ ሆቴል ይካሔዳል::

በመሆኑም የተከበራችሁ ባለአክስዮኖች በዕለቱ በጉባኤው ላይ  እንድትገኙልን የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የዕለቱ አጀንዳ በማህበሩ ድረ-ገጽና ቴሌግራምን ጨምሮ ሌሎች በማህበራዊ

ሚዲያ ገፆች ላይ ያገኙታል፡፡

Telegram:- t.me/berhaninsurance/279

linkedin:- https://www.linkedin.com/company/berhan-insurance-s-c

Facebook:- https://www.facebook.com/berhaninsurancesc/

X.com:- https://x.com/insuranceberhan

 

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ

የዳይሬክተሮች ቦርድ