ለውድ የብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ባለአክስዮኖች!
የብርሃን ኢንሹራንስ አክስዮን ማህበር የባለአክስዮኖች 13ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኅዳር 21 ቀን 2017 ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ፤ ካዛንቺስ በሚገኘው ኢሊሊ ሆቴል ይካሔዳል::
በመሆኑም የተከበራችሁ ባለአክስዮኖች በዕለቱ በጉባኤው ላይ እንድትገኙልን የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የዕለቱ አጀንዳ በማህበሩ ድረ-ገጽና ቴሌግራምን ጨምሮ ሌሎች በማህበራዊ
ሚዲያ ገፆች ላይ ያገኙታል፡፡
Telegram:- t.me/berhaninsurance/279
linkedin:- https://www.linkedin.com/company/berhan-insurance-s-c
Facebook:- https://www.facebook.com/berhaninsurancesc/
X.com:- https://x.com/insuranceberhan
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ
የዳይሬክተሮች ቦርድ