ለብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ምርጫ ውጤት ስለማሳወቅ
ታህሳስ 04 ቀን 2018 ዓ.ም (እ.ኤ.አ ዲሴምበር 13 ቀን 2025) በተካሄደው 14ኛው የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ዕለት በስብሰባው ላይ በተገኙ ባለአክሲዮኖች የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ተካሄዶ በእጩነት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ከቀረቡት መካከል ባገኙት ድምጽ ቅድም ተከተል መሰረት ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘረው ዘጠኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆነው እንዲሰሩ በጠቅላላ ጉባኤው ተመርጠዋል፡፡
