ለብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ምርጫ ውጤት ስለማሳወቅ
ታህሳስ 04 ቀን 2018 ዓ.ም (እ.ኤ.አ ዲሴምበር 13 ቀን 2025) በተካሄደው 14ኛው የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ዕለት በስብሰባው ላይ በተገኙ ባለአክሲዮኖች የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ተካሄዶ በእጩነት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ከቀረቡት መካከል ባገኙት ድምጽ ቅድም ተከተል መሰረት ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘረው ዘጠኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆነው እንዲሰሩ በጠቅላላ ጉባኤው ተመርጠዋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተመራጩ መለያ ቁጥር |
የተመራጩ ስም |
ያገኙት ድምፅ ብዛት |
|
1 |
0252 |
ብርሃን ባንክ አ.ማ (ተወካይ አቶ ኤርሚያስ ተፈራ ሻወል) |
264489 |
|
2 |
0356 |
ኢንጂነር ዳዊት ከበደ አበራ |
184681 |
|
3 |
0978 |
ወ/ሮ ሰላማዊት ግርማ ታዬ |
174671 |
|
4 |
0947 |
አቶ ሮቤል መርሻ ጫንያለሁ |
157202 |
|
5 |
1859 |
አቶ አብይ መልካ ሮሪሳ |
118659 |
|
6 |
1639 |
ኤደን ቢስነስ ግሩፕ (ተወካይ ዶ/ር ዝናሬ ማሞ ኃይሌ ) |
115703 |
|
7 |
1912 |
ወ/ሪት ትግስት ጌታቸው አረአያ |
144808 |
|
8 |
1043 |
ሰካይ እስታንዳርድ ቢዝነስ (ተወካይ አቶ በረከት ወ/ገብርኤል ግደይ) |
143305 |
|
9 |
1864 |
ዶ/ር ተክለዲቅ ሪባ አያኔ |
93281 |
የብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ
