የዕቃ ጭነት ዋስትና (Marine Cargo Insurance)

የዕቃ ጭነት ዋስትና ዕቃው በተለያዩ የመጓጓዣ አካላት ተጭኖ በመጓጓዝ ላይ እንዳለ ለሚደርስበት አደጋ እንደተገባው የውል ዓይነት ሽፋን ይሰጣል ፡፡ ይህ ዋስትና በሦስት ዓይነት መልክ ሊሰጥ  ይችላል ፡፡

የባህር ውስጥ ጭነት
  •  የአየር ጭነት
  • የባህር ጭነት
  • እቃዎች በመጓጓዣ ውስጥ
Image

Similar blogs